Close
ያለ መረጃ መረብ / ኢንተርኔት ለመጠቀም የተዘጋጀ
የመጀመርያ እርምጃ የምለው ጽሑፍ የክርስቶስ ተከታይ መሆን ማለት ምን እንደ ሆነ እንድንረዳ እና እንድናድግበት የምረዳን ነው:: እንኚ ክፍሎች ክርስቶስን የመከተል መሰረት አውቀን እንድንኖርበት እና ለሌሎችም እንድንካፈል ያግዙናል::
1.
መግቢያ
ሰዎችን ከኢየሱስ እና ከርስ በርሳቸው ጋር ማገናኘት
2.
ማረጋገጫ
ኢየሱስን የተቀበለ ሰው ከእግዝአብሔር ጋር ለዘላለም እንደሚኖር እንዴት ማወቅ ይችላል?
3.
የእግዝአብሔር ፍቅርና ምህረት መለማመድ
ከእግዝአብሔር ጋር ጥሩ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት እንዴት መለማመድ እንችላለን?
4.
ስለ ኢየሱስ ለሌሎች ማካፈል
ኢየሱስን ተቀብለው ከሆነ እሰዮ ነው:: ይህንን የምስራች ግን እንዴት ለሌሎች መንገር እንችላለን?
5.
በመንፈስ ማደግ
ከኢየሱስ ጋር ባለን ግንኙነት ማደግን እንዴት ማስቀጠል እንችላለን?
6.
መንፈስ ቅዱስ ማነው?
ባለፉት ሳምንታት ስንወያይ የነበረው እንዲገባንና በሱ እንድንኖር ያገዘን ማነው?
7.
በእግዝአብሔር ኃይል ውስጥ መኖር
በጣም አስቸጋሪ በሆነው ሁኔታ ውስጥ የክርስትናን ህይወት እንዴት መኖር እንችላለን?
ረክተዋል?
ያለ መረጃ መረብ/ ኢንተርኔት ለማውረድ የተዘጋጀ