በሚያስፈልጉት ነገሮች ሁሉ ላይ ለርስ በርሳችን መፀለይ አስፈላጊ ነው::
ነጥብ 1: እግዝአብሔር ይወድሃል/ሻል እርሱ የፈጠረህ/ሽ በግልህ/ሽ እርሱን እንድታውቅ/ቂ ነው::
ነጥብ 2: በኃጥአታችን ምክንያት ከእግዝአብሔር ስለተለየን: እርሱን ማወቅ እና ፍቅሩን መለማመድ አንችልም::
ነጥብ 3: ከእግዝአብሔር ለኃጥአታችን የተሰጠን ብቸኛ መፍትሄ ኢየሱስ ነው:: ከርሱ በስተቀር እግዝአብሔርን ማወቅ: ፍቅሩንና ምህረቱንም መቀበል አንችልም::
ነጥብ 4: አዳኛችን እና ጌታችን አድርገን በማመን ለኢየሱስ መልስ መስጠት ወይም መቀበል አለብን:: ያኔ ብቻ ነው እግዝአብሔርን በግላችን ማወቅ የምንችለው::
የህይወቴ ምስክርነት
በጣም አስፈላጊ ነገር የተማርነውን ስራ ላይ ማዋልነው:: ይህን ለማድረግ ሁላችንም መረዳዳት አለብን:: እነኚ ጥያቄዎች ልረዱን ይችላሉ::
ለማተም ንድፍ አውርድ
firststepswithgod.com/amh/print/1
![]() |
![]() |
![]() |