ያለ መረጃ መረብ / ኢንተርኔት ለመጠቀም የተዘጋጀ

እግዝአብሔር ስለ እያንዳንዱ ቀናት የምናገረውን ልታገኙ ዘንድ አንተንና ጓደኞችህን የምረዱ ነጥቦች ከዚህ በታች ተዘርዝሯል፡፡ በጣም የማረከህን አንድ ነጥብ ምረጥና ከ15 እስከ 30 ደቂቃ ወስደህ ከጓደኞችህ ጋር ለመወያየት አመቻች፡፡