ጉዞህን አስተካክል፤ እምነት ማለት በምኖሩበት ማህበረሰብ ውስጥ ኖሮ ማሳየት ነው፡፡ አንደኛ ጉዞ እንደ ጨረስክ/ሽ የምትፈልገውን መጽሓፍ ቅዱስ ስታነብ እነዚህ ነጥቦች ያግዙሃል/ሻል፡፡
አካፍል
- በዚህ ሳምንት ከእግዚአብሔር ጋራ እንዴት ሳለፍክ/ሽ?
- እንድታመሰግን ያደረገ ነገር ምንድር ነው?
- እግዝአብሔር ምን እንዲረዳህ ትፈልግሃለህ?
- በምያስፈልግህ ነገር ውሰጥ እንዴት ልንረዳህ እንችላለን;
- ለእርስበርሳቸችሁ ፀልዩ
ክለሳ
- ከባለፈው ስብሰባችን ወዲህ ምን ምን ተለማምደሃል?
- እያንከባከብካቸው ያሉተ ሰዎች እንዴት ናቸው? በጣም የሚጠቅማቸው ነገር ምነድር ነው?
- የእግዝአብሔርን ለሌሎች ማካፍል ትችላለህ? ከነርሱ ጋር ፀልየሃል?
- ለነዚያ ሰዎች ፀልይ
አንብብ
\
- ንባቡን ድምጽህን ከፍ አርግና ሁለት ግዜ አንብብ
- በቡድኑ እርዳታ አንድ ሰው ንባቡን በቃሉ እንዲያነብ አርጉት
- የተጨመረ አዲስ ነገር ወይም የጎደለ ነገር አለ?
አጣራ
- ይህ ንባብ ላንተ ምን ጥቅም አለው?
- ከዚህ ንባብ የወደድከው ነገር ወይ የረበሸ ነገር አለ?
- የህ ንባብ ስለ ሰው እና ስለ እግዝአብሔር ምን ይነግርሃል?
አተግብር
- የህን ንባብ መሰረት በማድረግ ታደርግ ዘንድ እግዝአብሔር ካንተ የሚፈልገውን ነገር ጠይቅ፤ ምን ምን ናቸው?
- መቀየር ያለበት ፀባይ
- መጠየቅ ያለበት ቃል ክዳን
- መከተል የሚገባው ምሳሌ
- መጠበቅ ያለበት ትዕዛዝ
- ይህን ለቡድኑ አካፍል