በሕይወታችን በጣም ሰፈላጊ የሆኑ ውሳኔዎች በጣም በምያሰፈልጉን ሰዎች ይፈጸማሉ ወይም ይከበራሉ፡፡ ኢየሱስን የመከተል ውሳኔ በጥምቀት የከበራል፡፡ /p>
እርሱ ስለ የጥምቀት አስፈላጊነት በንግግር 10፡ ውሃ ውስጥ ተናግሯል፡፡ 10: አዲስ ህይወት
የጥምቀት ስነ-ስርዓት ቤተሰብህ፣ ጓደኞችህ እና ሌሎችም ህብረተሰብ ልትጋብዝ በምትችልበት ቦታ ብታዘጋጅስ? ይህ የጥምቀትን አስፈላጊነት፣ እንዲሁም ጌታ ኢየሱስን ላላመኑት ጓደኞችህ ጥሩ እድል ይፈጥራል፡፡
ይህ ቪድዮ-ኢየሱስ እንዴት ተቀብተው እንደ ነበር ያሳያል፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጥያቄ ነጥቦች የጥምቀትን ስነ-ስርዓት ለመፈጸም ይረዱሃል፡፡
- ማንን ልትጋብዝ ትፈልጋለህ?
- እነኚ ሰዎች እንዲመጡ የሚመቻቸው ግዜ መቼ ነው?
- እነኚ ሰዎች የት ቦታ ነው የምመቻቸው?
- ለጥምቀት የምሆን ውሃ ከዬት ታገኛለህ? የውሃ ክምቺት ነው? ሀይቅ ነው? የጥምቀት ጉርጓድ ነው? የውሃ ገንዳ ነው?
- ማን እንድያጠምቅህ ትፈልጋለህ? አብራችሁ የጓደኞቼ ጉዞን የምትከታተሉት ጓደኛህስ?
- ከመጠመቂህ በፊት በመንፈሳዊ ሕይወትህ ውስጥ ካንተ ጋር ላሉት ቡድን መንገርም ትችላለህ፡፡ የሚስደስትህ ከሆነ መናገር የምትፈልገውን ነገር በወረቀት መጻፍ ትቸላለህ፡፡
- ስለ ጥምቀት አስፈላጊነት ሰዎች እንዲያብራሩት ትፈልጋለህ?
- መጽሓፍ ቅዱስ ሰዎችን፣ “በኣብ፣ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ” መጥመቅ እንዳለብን ይነግረናል፡፡.
- ከጥቀት በኋላ ቅያሬ ልብስ እና ማድረቅያ መያዝ ትችላለህ፡፡
- ምግብ መጋበዝ ትፈልጋለህ? ምን አይነት?
- ጓደኞችህ ስለ ጥምቀት ምን እንደምስቡ እንዴት ማወቅ ትችላለህ? የትኞቹ ናቸው ስለ ኢየሱስ ማወቅ የምፈልጉት?